ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ከ ተድላ አምቡላስ አብሮ ለመስራት ተፈራረመ።

ጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ከ ተድላ አምቡላስ ጋር አብሮ መስራት በሚያስችላቸዉ ጉዳይ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ- ስርዓት አካሂዷል። የፊርማ ስነ-ስርአቱ የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ኮልፌ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ተከናዉኗል። ተቋማቱ በዋናነትም የታካሚዎችን የጤና አጠባበቅ ውጤቶች ለመደገፍ የሚገባቸውን አገልግሎት አስተማማኝ ተደራሽነት በማረጋገጥ ልዩ የሕክምና ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ተስማምተዋል ፡፡

WhatsApp
Telegram
TikTok
Scroll to Top